ፕሬዚዳንቱ ከቤላሩስ ጋር በተካሄደው ልምምድ ማጠቃለያ ላይ ካስተላለፏቸው መግለጫዎች መካከል ዋና ዋና ነጥቦች፦
ሩሲያ ስልታዊ ሚሳኤል ኃይሎቿን በአዳዲስ የሚሳኤል ሥርዓቶች ታስታጥቃለች፣ የሩሲያ ጦር ሠራዊት በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ካገኘው ልምድ በመነሳት የውጊያ ግዳጆችን ይለማመዳል፣ ሩሲያ ወደ ጦር መሣሪያ እሽቅድምድም ውስጥ የመግባት ፍላጎት የላትም፣
በሩሲያ እና ቤላሩስ መካከል የሚደረጉ የጋራ የኒውክሌር ልምምዶች ወታደራዊ ወንድማማችነትን እንዲሁም የክፍለ-ጦሮች ቅንጅትን ያጠናክራሉ።
ሩሲያ የኒውክሌር ጦር ኃይሎቿን ስልታዊ እና ታክቲካዊ ልምምድ ታሻሽላለች – ፑቲን
Sourcesputnik

