የተከዜ ድልድይ መፍረሱ ተሰማ

ሮይተርስ አለም አቀፍ የነፍስ አድን ኮሚቴን ጠቅሶ እንደዘገበዉ ፤ መንገዱ ወደ ትግራይ አቅርቦቶች ከሚገቡበት አንዱ እንደነበር ገልጾ፤ ድልድዩ በመውደሙ የሚደረገውን የእርዳታ ማድረስ ጥረት ከበፊቱ እጅግ በከፋ ሁኔታ ያስተጓጉላል ብሏል።
አለም አቀፍ የነፍስ አድን ኮሚቴን በሁኔታው በእጅጉ እንዳዘነ አሳውቋል።
ድልድዩ እንዴት ? በማን ? መቼ ? ጉዳት ደረሰበት ስለሚለው ጉዳይ ያለው ነገር የለም።
አለም አቀፍ የነፍስ አድን ኮሚቴዉ ወደትግራይ ክልል ያልተገደበ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት እንዲኖር ጥሪው ማቅረብ እንደሚቀጥል ገልጿል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe