የወይራ ዘይትና የነጭ ሽንኩርት ፍቱን መድኃኒትነት

እነዚህን ሁለት የምግብ አይነቶች አደባልቆ በመውሰድ ቀጥለው ለተዘረዘሩት በሽታዎች ተዓምራዊ የሆነ ውጤት ማግኘት ይቻላል፡፡
1. የጡት፣ የአጥንትና የአንጀት ካንሰርን ይከላከላል፡- አንድ የሻይ ማንኪያ የወይራ ዘይት አንድ የሻይ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት ጋር በአንድ ብርጭቆ የሞቀ ውሃ ውስጥ መደባለቅና ጧትና ማታ መጠጣት፤
2. አርቲሪቲስ የተሰኘውን የመገጣጠሚያ አጥንት ሕመምንና ብግነትን ይከላከላል፤
3. የድካም ስሜትን ያስወግዳል፤
4. መስማት ችግርን ያስወግዳል፤
5. የልብ ሕመምን ይከላከላል፡-የወይራ ዘይቱንና ትኩስ ተልጦ የደቀቀ አንድ ራስ ነጭ ሽንኩርት ጋር ደባልቆ ጠቅልሎ በቀን ሁለት ጊዜ በምግብ ሰዓት መውሰድ፤
6. ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን መድኃኒት ነው፡-የአንድ የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት በአንድ ስምንተኛ የሻይ ማንኪያ የሽንኩርት ጭማቂ ጋር ደባልቆ የብልት አካባቢን ውጪውን መቀባት ብልት ጥንካሬን ኃይል እንዲያገኝ እንደሚያደርግ ተረጋግጧል፡፡
7. ከፍተኛ የደም ግፊትን ይቀንሳል፡-ሁለት እጅ የወይራ ዘይትና አንድ እጅ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ አድርጎ በመውሰድ ከፍተኛ የደም ግፊት የህመሙ ስሜት ለአንድ ወር በተከታታይ ተወስዶ ሊጠፋ መቻሉ ተረጋግጧል፡፡
8. ለስትሮክና ለልብ ሕመም የሚዳርገንን ኮሌስትሮ ወይም የደም ቅባትን በእጅጉ ይቀንሳል
9. ጉንፋንን በሰዓታት ውስጥ ያሰውግዳል፡- አንድ የሾርባ ማንኪያ ለብ ያለ የወይራ ዘይት ከሩብ የሻይ ማንኪያ ዱቄት ነጭ ሽንኩርት ጋር ደባልቆ መውሰድ
10. ረጅም ዕድሜ እንድንኖር አስተዋጾው ከፍተኛ ነው፡-ነጭ ሽንኩርት ከወይራ ዘይት ጋር እየቀላቀሉ በየዕለቱ ከምግብ ጋር የመመገብ ልምድ ያዳብሩ
11. የቆዳ ሕመሞችን ትርጉም ባለው መልኩ ያስወግዳል፡- በቆዳ ላይ ችፍ ብሎ ለሚወጣ ለሚያሳክክና ለሚቆስል የቆዳ በሽታ ሦስት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ከአንድ የሾርባ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ ጋር ቀላቅሎ በሚያሳክከው ወይም በቁስሉ ላይ ማታ ማታ መቀባት
12. ያልተገባ የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ወሳኝ ነው፡- ሁለት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት ከአንድ የሻይ የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ ጋር በአንድ ብርጭቆ ለብ ያለ ውሃ ጋር መውሰድ በመጀመር ዘወትር ወደ መኝታዎ ከመሄዶ በፊት ይህንኑ በመደጋገም ይተግብሩ!!
𝗗𝗿. 𝗔𝗯𝗶𝘆 – 𝗝𝗶𝗺𝗺𝗮

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe