ኤች.አይ.ቪን (HIV) በዓመት ሁለት ጊዜ በሚወሰድ መድኃኒት ለመከላከል ተስፋ ሰጪ ውጤት ተመዘገበ ተባለ!

ኤች.አይ.ቪን (HIV) ለማጥፋት የተደረገው ጉዞ አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል!
የዓለም ጤና ድርጅት እንዳስታወቀው፣ 2025ን ስንሰናበት በኤች.አይ.ቪ መከላከል ስራ ላይ ትልቅ ተስፋ ሰጪ ውጤት ተመዝግቧል። “ሌናካፓቪር” (Lenacapavir) የተባለው አዲሱ መድኃኒት ጨዋታ ቀያሪ (Game Changer) ሆኖ መጥቷል።
የመድኃኒቱ ልዩ ባህሪያት፡
ለህክምናም ሆነ ለቅድመ-መከላከል (PrEP) ያገለግላል። የሚወሰደው በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ ነው።
በየቀኑ መድኃኒት የመውሰድ ጫናን ያስቀራል።ይህ መድሐኒት በየ 6 ወሩ ብቻ የሚወሰድ ነው።
ይህ ሳይንሳዊ ግኝት ኤች.አይ.ቪን ከዓለም ለማጥፋት ለሚደረገውገው ጉዞ ትልቅ አቅም ነው ተብሏል።
አሁን ዋናው ትኩረት በ2026 መድኃኒቱ ለሁሉም ዜጎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርብ ግፊት ማድረግ ነው ሲሉ ያስሃወቁት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ፀሐፊ ቴድሮስ አድሐኖም ናቸው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe