የነጭ ሽንኩርት ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች

ነጩ ሀኪም(የነጭ ሽንኩርት ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች)
. የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳዎችን በማደደርና በማጥበብ የሚታወቀውን አቲሮስክሊሮሲስ የተሰኘውን በሽታ ይዋጋል፡፡
.የኮልስትሮል መጠንን ይቀንሳል
. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡
. ጉንፋንንና ሌሎች መሰል የላይኛው የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ይከላከላል፣ ይፈውሳልም፡፡
.የባክቴሪያ መራባትንና መዛመትን ይከላከላል፡፡
. ቲቢን ለማከም ይረዳል፡፡
. መግል የቀላቀለ ቁስልን ለማከም ይረዳል፡፡
. የብልት በሽታ (Trichomoniasis) የሚሰኘውን የአባላዘር በሽታ ለማከም ይረዳል፡፡
.በህዋሳት ውስጥ የሚካሄደውን ዋንኛውን ኬሚካላዊ ውህደት (Metabolism) ያነቃቃል፡፡
.ከነቀርሳ (Cancer) ዓይነቶች አንዱ የሆነውን የኮለን ካንሰር መስፋፋትን ይቀንሳል
. የሐሞት ከረጢት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
. የፊንጢጣ ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
. የጡት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
. በወንዶች ላይ የሚከሰተውን የፕሮስቴት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
. ለምግብ መፈጨት ሂደት ይረዳል፡፡
. በልጆች ላይ የሚከሰተውን የማያቋርጥ ሳል ለመከላከል ይረዳል፡፡
. የእርጅናን ሂደትን በተወሰነ መልኩ ለመግታት ይረዳል፡፡
. የአንጀት ውስጥ ትላትልና ተህዋስያንን ይገድላል፡፡
. የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል፡፡
በአብዛኛው በእድሜ ሳቢያ የሚከሰተውን ካታራክት የተሰኘውን የአይን እይታ ችግርን ለማከም ይረዳል፡፡
. የደም መርጋትን ለማሟሟት ይረዳል፡፡
. ለስኳር በሽታ ህክምና ይረዳል፡፡
. የጥርስ ህመም ስሜትን ይቀንሳል፡፡
. የእንቅልፍ እጦት ችግር ላለባቸው ይመከራል፡፡
✿. የሰውነትን የበሽታ መከላከል አቅም ይገነባል፡፡
✿ . የእርሾ ኢንፌክሽንን ለማከም ይረዳል፡፡
✿. የመገጣጠሚያ አካላት በሽታን ለማከም ይረዳል
✿. በባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰተውን ስታፊሎኮካል ኢንፌክሽንን ለማከም ይረዳል፡፡
✿. ኪንታሮትን ለማከም ይረዳል፡፡
✿. የቆዳ ላይ ብጉንጅና እብጠቶችን ለማከም ይረዳል፡፡
✿ . አንዳንድ የቆዳ በሽታዎችን ለማከም ይረዳል፡፡
✿. ለአንጀት ጤንነት ተመራጭ ነው፡፡
❀. ፋይቶንሳይድስ የተሰኘ ኬሚካል የሚገኝባቸው የነጭ ሽንኩርት ዓይነቶች የአስም በሽታን ለማከም ይረዳሉ፡፡
❀. አደገኛ የብሮንካይተስ ህመምን ለማከም ይረዳል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe