የደቡብ ኮሪያ ፕሬዝደንትን ለመያዝ የተደረገው ሙከራ ከሸፈ

የደቡብ ኮሪያ መርማሪዎች ተከሳሹን የአገሪቱ ፕሬዝደንት ዩን ሶክ ዮል በቁጥጥር ሥር ለማድረግ የነበራቸውን ሙከራ አቁመዋል። መርማሪዎቹ ሙከራውን የተውት ፕሬዝደንቱን ከመኖሪያ ቤታቸው ለመያዝ ያደርጉት ሙከራ በጠባቂዎቻቸው በመገታቱ ነው።
የሀገሪቱ ሕግ አውጪ ምክር ቤት ፕሬዝደንቱን ከሥራቸው ያገደ ሲሆን፣ የመያዣ ትዕዛዙ ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ ዩን ሶክ ዮል በደቡብ ኮሪያ ታሪክ የተያዙ የመጀመሪያ ፕሬዝደንት ይሆናሉ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe