እኛ ማደግ የምንችለው ማህበረሰባችንም አብሮ ሲያድግ ብቻ ነው- ሃይኒከን ኢትዮጲያ

የሃይኒከን ኢትዮጲያ የገና በዓል መልዕክት
< የገና በዓል ከቤተሰብ ከጓደኞች ጋር ለእውነተኛ አብሮነት እና ደስታ ከምንሰበሰብባቸው በዓላት ውስጥ አንዱ ነው። በዚህም በዓል ማዕድ መጋራት የበዓሉ አስፈላጊ አካል ነው። ነገር ግን ለበዓል በጠረጴዛቸው ላይ ጥራት ያለው ምግብ ለማስቀመጥ የሚቸገሩ ብዙ በዙሪያችን አሉ። ሃይኒከን ኢትዮጲያ በዚህ የገና በዓል በአዲስ አበባ፣ በሐረር እና በበደሌ የምግብ ምርቶችን ለ300 ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦችን መደገፍ በመቻላችን በጣም ደስ ብሎናል። እኛ ማደግ የምንችለው ማህበረሰባችንም አብሮ ሲያድግ ብቻ ነው።>

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe