መምህር ሓጎስ በርሄ የሽረ ከተማ የጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ የሆነው ተመርጡ

በሽረ ከተማ የጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ የሆነው መምህር ሓጎስ በርሄ ተመርጠዋል።መምህር ሓጎስ ህዝባዊ ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ለኢዜአ ገልጸዋል።

ኢንጂነር ጀሚል ሙሐመድ የሽረ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሆነው መመረጣቸው ተገልጿል።

በሽረ የአቅም ግንባታ ጽህፈት ቤት ኃላፊ መምህርት ንግሥቲ ፋንታሁን ሆነው ተመርጠዋል።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ ህዝቡን እያወያዩ እንደሆነ ተገልጿል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe