“በትግራይ ብሔራዊ ክልል የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ” ተግባራዊ የሚሆን ደንብ ፀደቀ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና የፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ በወጣው አዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀፅ 14/2/ለ/ መሠረት የትግራይ ብሔራዊ ክልልን በጊዜያዊነት የሚያስተዳድር፤ ለፌዴራል መንግሥቱ ተጠሪ የሆነ ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም መወሰኑ ይታወቃል። በዚህ መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት “በትግራይ ብሔራዊ ክልል የተቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ” ተግባራዊ የሚሆን ደንብ አጽድቋል።
In accordance with the decision of the House of Federation for the establishment of a provisional administration that is accountable to the Federal Government within the Regional State of Tigray pursuant to Article 62(9) of the FDRE Constitution and Article 14(2)(b) of the “Proclamation Governing Intervention of the Federal Government in the Regions”, the Council of Ministers in its meeting has adopted a regulation “Concerning the Provisional Administration of the Tigray National Regional State.”
#Abiy Ahmed Ali

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe