በአምስተርዳም ማራቶንን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች

በአምስተርዳም ማራቶንን አትሌት አልማዝ አያና ከከባድ የጉልበት ቀዶ ጥገና በኋላ የውድድሩን ሪከርድ በመስበር አሸንፋለች።
አልማዝ አያና ከወሊድ ከጉዳት እና ከከባድ የጉልበት ቀዶ ጥገና በኋላ በአምስተርዳም ማራቶን የውድድሩን ሪከርድ በመስበር አንደኛ ስትሆን፤ ገንዘቤ ዲባባ ውድድሩን በሁለተኝነት አጠናቃለች።
ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት ፀሀይ ገመቹ በውድድሩ ሶስተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች።
አልማዝ አያና፣ ገንዘቤ ዲባባ እና ፀሀይ ገመቹ የመጀመሪያ ማራቶናቸውን በአምስተርዳም አድርገው ከ1ኛ አስከ 3ኛ ተከታትለው መግባታቸውን አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe