በአረንጓዴ አሻራ ከተከተሉት ችግኞች 84 በመቶ የሚሆኑት መጽደቃቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ አስታወቁ

ባለፈው ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ የተከላ ወቅት በሀገር ደረጃ ከተከተሉት ችግኞች በአማካይ 84 በመቶ የሚሆኑት መፅደቃቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በትዊተር ገጻቸው አስታወቁ።
ችግኞቹ እንዲያድጉ በመላው ሀገሪቱ ያላሰለሰ የመንከባከብ ሥራ ሲሠራ መቆየቱንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

Read also:ጤና ሚኒስቴር ስለ ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) የቀውስ ጊዜ መረጃ አሰጣጥ ፕሮቶኮል…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ለመጪው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በምንዘጋጅበት በዚህ ወቅት፣ ጥረታችን ፍሬ ማፍራቱን መገንዘባችን ተስፋ ሰጪ ነው” ብለዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe