በኢትዮጵያ በአንድ ቀን በኮቪድ-19 ሳቢያ የ27 ዜጎች ህይወት አለፈ

በኮቪድ-19 ሳቢያ በአንድ ቀን ጳጉሜ 4 ቀን 2013 የ27 ዜጎች ህይወት አለፈ። በየዕለቱ በሽታው የሚገድላቸው ሰዎች ቁጥር እይሻቀበ ነው።ዛሬ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የጤና ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው ሪፖርት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 27 ሰዎች ሲሞቱ ከተደረገው 7,728 የላብራቶሪ ምርመራ ደግሞ 1,352 ሰዎች ለቫይረሱ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል።

የዛሬው ሪፖርት እንደሚያሳየን 756 ሰዎች በፅኑ ታመዋል ;ከትላንትናው በ30 ሰዎች ጨምሯል::

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe