በኮሮና ስጋት ኦማን ኢትዮጵያውያንን አልቀበልም አለች!

ኦማን ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች 8 የአፍሪካ አገራትና ሊባኖስ እንዲሁም የብራዚል ዜጎችን ለቀጣዮቹ 15 ቀናት በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት የተነሳ እንደማትቀበል አስታውቃለች።

ከተከለከሉት አገራት የሚመጡ የባለሥልጣናት ቤተሰቦች፣ የጤና ባለሙያዎች እና ዲፕሎማቶች ብቻ እንዲገቡ ይፈቀድላቸዋል ተብሏል። ኦማን እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ከምሥራቅ አፍሪካ ወደ አገሪቱ ከገቡ መንገደኞች መካከል 18 በመቶ ያህሉ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው በመገኘታቸው እንደሆነ ተነግሯል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe