በደቡብ አፍሪካ አመጽ የኮቪድ 19 ክትባቶች ተዘረፉ!

የደቡብ አፍሪካውን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ መታሰርን ምክንያት በማድረግ በደቡብ አፍሪካ በተቀሰቀሰ የህዝብ አመፅ በርካታ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማትና የንግድ ሱቆች ሲዘፉ የኮቪድ 19 ህክምና መስጫ ጣቢያዎችም መዘረፋቸው ተዘገበ፡፡

ጃኮብ ዙማ በስልጣን ላይ በቆዩበት ዓመታት ከፍተኛ ምዝበራና የስልጣን ብልግና መፈፀማቸውን መነሻ ማድረግ የክስ ፋይል ተከፈተባቸው ሲሆን የፍርድ ቤትን ጥሪ አክብረው ወደ ችሎት ባለመሄዳቸው ሳቢያ የ15  ወራት የእስር ጊዜ ወስኖባቸዋል፡፡

የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያን ጨምሮ ምግቦች፣ ዕቃዎች፣ አረቄዎችና አልባሳትም ተዘርፈዋል። በደቡብ አፍሪካ የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ጃብ ዙማ መታሰርን ተከትሎ በተቀሰቀሰ አመጽ የ72 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ ከ1 ሺህ 200 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe