ሐምሌ 10/2016 ዓ.ም በጮርሶ ወረዳ ዲባንድቤ አከባቢ በተፈጠረው ትራፊክ አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን በአደጋው የ5 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጮርሶ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት የትራፊክ ፖሊስ አስተባባሪ ረዳት እንስፐክተር ግርማ ሳሊ ገልጸዋል።
የአደጋው መንስኤ ሲኖ ትራክ የተሪጋ ቁጠረ ኢት ከዲ (03)19178 የጎን ጥቁር 85_339 ከዲላ ወደ ሞያሌ ስጓዝ ከነበረው ዶልፈን ምንባሰ ከድ 0322503 በተመሳሳይ ከዲላ ወደ ቡለሆራ ስጓዝ ከነበረው በተቃራኒው ከቡለሆራ ስጓዝ ከነበረው ኤፈሳሪ መክና ተረጋ ጥቁር AA ከድ 03 74596 በመጋጨቱ መሆኑን ተገልጸዋል።
ዘገባው የጌዴኦ ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ነው።

