ቡና ባንክ የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንኩ በኩል ሲቀበሉ ለሽልማት እጩ እንደሚሆኑ አስታወቀ

የውጭ ሃገር ገንዘብ በቡና ባንክ በኩል በመቀበልዎ ወይም ቡና ባንክ መጥተው የውጭ ገንዘብ በመመንዘርዎ ብቻ ባንካችን ሊሸልምዎ ነው!

ላለፉት 10 ጊዜያት ያህል ብዙዎችን በውድ ሽልማቶች ያንበሸበሸው ቡና ባንክ 11ኛውን ዙር የውጭ ምንዛሪ ይቀበሉ፣ይመንዝሩ፣ይሸለሙ መርሃግብር እያካሄደ ነው። የዚህ መርሃ ግብር ተሳታፊ የሆኑ ደንበኞቹንም በመኪና እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ያንብሸብሻል።

በቡና ባንክ ከውጭ አገር ወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ እድለኛ ሊያደርጎ የሚችል የሎተሪ ቁጥር ወዲያውኑ በእጅ ስልክዎ ይደርስዎታል፡፡ በተጨማሪም ዘመድ ወዳጅዎን ‘ሃሎ” የሚሉበት የሞባይል ካርድ ወዲያውኑ ይሞላልዎታል፡፡

ባንካችን የ2022 ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች፣ ዘመናዊ ማቀዝቀዣዎች፣ የውሃ ማጣሪያዎች እና ስማርት የሞባይል ስልኮችን ለመርሃ ግብሩ አሸናፊዎች አዘጋጅቷል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe