ቡና ባንክ “ሊሙ እና ገላን” ቅርንጫፎችን ስራ አስጀመረ!

ቡና ባንክ ተደራሽነቱን ይበልጥ እያሰፋ ፣ በከፍተኛ ፍጥነትም ደንበኞቹ ወዳሉበት አካባቢ ሁሉ እየቀረበ መምጣቱን አስታወቀ፡፡
በዚህም መሠረት  “ሊሙ እና ገላን” ቅርንጫፎች ስራ ጀምረዋል!
ባንኩ 437ኛው ቅርንጫፉን “ሊሙ” ሲል ሰይሞ ለክቡራን ደንበኞቹ ክፍት አድርጓል፡፡ ሊሙ ቅርንጫፍ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሊሙ ገነት ከተማ ላይ የሚገኝ ሲሆን ተከፍቶ ደንበኞቹን ማገልገል ጀምሯል፡፡
 ሌላው የባንኩ 438ኛው ቅርንጫፍ በመሆን “ገላን” ቅርንጫፍ በዚያው በኦሮሚያ ክልል ኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ ላይ አገልግሎቱን መጀመሩን ባንኩ አስታውቋል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe