ቢሊየነሩ ኤለን መስክ የቴስላን ስልክ ይፋ ማድረጉ ተሰምቷል። የዓለም ሞባይል ስልክ ኢንዱስትሪን የሚረብሽ የቴስላ ምርት የሆነው ፓይ ፎን ለገበያ ይፋ ሆኗል።
ስልኩ፥የዘመኑ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት ሲሆን በስታርሊንክ አማካኝነት በነጻ ኢንተርኔት አገልግሎትን ያቀርባል።
ዋጋው $789 ወይንም ወደ ኢትጵያ ብር ሲመነዘር በዕለቱ ምንዛሬ 119,139 ብር ይሆናል።ይህ ዜና ለእነ አይፎንና ሳምሴንግ ስልክ አምራቾች መርዶ ሊሆን ይችላል ተብሏል።

