ቻይና በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚመሩ ድሮኖችን በመጠቀም በ22 ደቂቃ ውስጥ ዝናብ አዘነበች።
ቻይና በድርቅ ለተመቱ የእርሻ መሬቶች ዝናብ ለመፍጠር ማይክሮዌቭ በሚያመነጩ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚመሩ ድሮኖችን በመጠቀም በ22 ደቂቃ ውስጥ ዝናብ ማዝነብ ችላለች።
እነዚህ ድሮኖች የነፋስ፣ የእርጥበት እና የደመና መረጃዎችን በመተንተን ያለ ምንም ኬሚካል ዝናብ እንዲዘንብ ያደርጋሉ።
ይህ ቴክኖሎጂ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ተስፋ ሰጪ ቢሆንም፣ አንዳንድ ተቺዎች ዝናብን ወደ አንድ አካባቢ ማዘዋወር ሌሎች አካባቢዎችን ዝናብ ሊያሳጣ ይችላል የሚል ስጋት እያነሱ ነው።
ቻይና በኤ.አይ በሚመሩ ድሮኖችን በመጠቀም በ22 ደቂቃ ውስጥ ዝናብ አዘነበች
Source(EBC)

