አርጀንቲና ብሪክስን አልቀላቀልም አለችው

ብሪክስ ቀደም ሲል በአባልነት እቀበላችኋለሁ ካላቸው ስድስት አገሮች መካከል አርጀንቲና አንዷ እንደነበች ኢፖክ ታይምስ ፅፏል፡፡

ብሪክስ ብራዚልን ፣ ሩሲያን ፣ ሕንድን ፣ ቻይናን እና ደቡብ አፍሪካን በአባልነት የያዘ ምጣኔ ሐብታዊ ስብስብ ነው፡፡

ቀደም ሲል አርጀንቲና የብሪክስ አባል ለመሆን ጥያቄ ያቀረበችው በቀድሞው ፕሬዘዳንት አልቤርቶ ፈርናንዴዝ የአስተዳደር ዘመን ነበር፡፡

በቅርቡ ወግ አጥባቂው ሐቬየር ሚሌይ በምርጫ ቀንቷቸው የአገሪቱ ፕሬዘዳንት መሆናቸው ይታወቃል፡፡

ወደ ብሪክስ መግባቱ ይቅርብን ያሉት እሳቸው እንደሆኑ ዘገባው አስታውሷል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe