አትሌት ትግስት አሰፋ በሴቶች ማራቶን 2 ሰአት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት በጊነስ ወርልድ ሪከርድ በይፋ ተመዘገበች

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትግስት አሰፋ በሴቶች ማራቶን 2 ሰአት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት በጊነስ ወርልድ ሪከርድ በይፋ ተመዝግባለች።በዚህም የGuinness world record certificate ተቀብላለች::
እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 24 ቀን 2023 በጀርመን በተካሄደው የቢኤምደብሊው በርሊን ማራቶን ነበር ይህን የዓለም ክብረ ወሰን አስደናቂ ስኬት ልታዝመዘግብ የቻለችው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe