አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ አራት ክሶች ተመሠረቱባቸው፡፡

አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ አራት ክሶች ተመሠረቱባቸው፡፡

በጥረት ኮርፖሬት የሀብት ምዝበራ ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታዬ የሚገኙት አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ አራት ክሶች ተመሥርተውባቸዋል፡፡

በተመሠረቱባው ክሶች ላይ ተከሳሾቹ የክስ መቃወሚያ አቅርበዋል፡፡ በክስ መቃወሚያው ላይ ብይን ለመስጠት ደግሞ ፍርድ ቤቱ ለግንቦት 02 ቀን 2011ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

Kumneger Media
Kumneger Media
Kumneger Media is a News and Entertainment Website & Channel. Kumneger Media in addition to News and Entertainment it is the hub of Politics, Movies, Drama, Music, Comedy, Documentary and More!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe