አሜሪካም መሪው በጥቅምት ወር አጋማሽ መገደሉን አውቅ ነበር ብላለች;የአይ ኤስ አይ ኤስ መሪ አቡ አል ሀሰን አል ቁራይሺ መገደሉን ቡድኑ ገልጿል።የአይ ኤስ ቃል አቀባይ አቡ አል ሙሃጂር በለቀቀው አጭር የቪዲዬ መግለጫ ፥ የቡድኑ በቅርቡ በውጊያ ላይ እያለ ተናግሯል።
የቀድሞውን የቡድኑ መሪ አቡበከር አልባግዳዲ በ 2019 መግደሏን ያስታወቀችው አሜሪካ የአቡ አል ግድያ ቀደም ብዬ ብላለች።ግለሰቡ በደራኣ ግዛት ከሶሪያ ነፃ ሃይሎች ጋር በተደረገ ውጊያ በጥቅምት ወር አጋማሽ ህይወቱ ነው ቪኦኤ የአሜሪካ የመከላከያ ምንጮቹን ያስነበበው።
አሜሪካ በግድያው ተሳትፎ አለማድረጓ ሲሆን ፥ እስካሁን ሃላፊነቱን የወሰደ የለም።። ዋይትሀውስ የመሪውን መገደል መልካም ዜና ነው ብሎታል።
የአሜሪካ የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ቃል ጆን ኪርቢ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ፥የአይ ኤስ መሪዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ እየተወገዱ መሆኑ ለፀረ እንቅስቃሴው ሃይል ይጨምራል ነው ያሉት።
ከአቡ አል ሀሰን ግድያ ባሻገር ስምንት ወራት አምስት የቡድኑ ከፍተኛ አመራሮች በአሜሪካ የአየር ተገድለዋል።የከፍተኛ አመራሮቹ ግድያ የቡድኑን ታጣቂዎች በማመናመኑ አዳዲስ አባላትን ለመመልመል በማህበራዊ ሚዲያዎች ዘመቻ ይገኛል።
አይ ኤስ መሪዎቹ እየተገደሉ አሁንም በሶሪያና ኢራቅ የሽብር ጥቃት ቀጥሏል።
የቡድኑ ቃል አቀባይ በመልዕክታቸው የአይ ኤስ መሪ ማን እንደሚሆን የገለፁት የለም የለም።

