አገር ማፍረስ ወንጀል በሕግ የሚፈለጉ 8 ግለሰበች

በአገር ውስጥና በውጪ አገር ተቀምጠው የተለያዩ የሚዲያ አውታሮችን በመጠቀም አገር በማፍረስ ተግባር ላይ የተሰማሩ፡-

1/ዶክተር እዝቅኤል ገቢሳ
2/ዶክተር አወል አሎ ቃሲም
3/ዶክተር ኢታና ሀብቴ
4/አቶ ፀጋዬ አራርሳ
5/አቶ ዳንኤል ብርሃኔ
6/አቶ ፍፁም ብርሃኔ
7/አቶ አሉላ ሰለሞን
8/ ሠናይት መብርሃቱ

በፈፀሙት የአገር ማፍረስ ወንጀል በሕግ የሚፈለጉ መሆኑን እናስታውቃለን ሲል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe