ኢትዮጵያ  አንድ ዓመት በሀገር ውስጥ ተፈናቃይ ብዛት ከዓለም ቀዳሚውን ደረጃ እንደያዘች ተነገረ

ኢትዮጵያ ከጥር 2013 ዓ፣ም እስከ ታኅሳስ 2014 ዓ፣ም በነበረው አንድ ዓመት በውስጥ ተፈናቃይ ብዛት ከዓለም ቀዳሚውን ደረጃ እንደያዘች የዓለማቀፉ የተፈናቃዮች መረጃ አጠናቃሪ ድርጅት ባወጣው ሪፖርት አመልክቷል።

በዚሁ ጊዜ መገባደጃ ላይ ኢትዮጵያ 5.1 ሚሊዮን አዲስ ተፈናቃዮች እንዳስመዘገበች እና አሃዙ ከቀደመው ዓመት በሦስት እጥፍ እንደሚበልጥ በሪፖርቱ ተጠቅሷል። እስካለፈው ታኅሳስ ወር በዓለም ላይ ከተመዘገቡት 59 ሚሊዮን ተፈናቃዮች መካከል 53 ሚሊዮኑ የግጭት ተፈናቃዮች ነበሩ። ከ53 ሚሊዮኑ ደሞ 80 በመቶዎቹ የከሰሃራ በታች አገሮች ተፈናቃዮች ናቸው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe