ኢትዮ ቴሌኮም በዲጂታል ፋይናንስ ለ3 ነጥብ 6 ሚሊዮን ደንበኞቹ ብድር ማመቻቸቱን አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም በዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎት ለሦስት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ደንበኞቹ የብድር አገልግሎት ማመቻቸቱን አስታወቀ።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለፁት፤ ከዳሽን ባንክ እና ከንግድ ባንክ ጋር በቅንጅት በሚከናወኑ ሥራዎች ለሦስት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ደንበኞችን የዲጅታል ፋይናንስ የብድር አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ ተችሏል።
አገልግሎቱ ደንበኞችን የብድር አቅማቸውንና የወሰዱትን ብድር በወቅቱ የመመለስ ልምዳቸውን በሰው ሰራሽ አስተውሎ መከታተል የሚያስችል በመሆኑ፤ ያለምንም የንብረት ማስያዣ ለደንበኞች ብድር እየሰጠ መሆኑ ተዘግባል፤

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe