ወደ ካናዳ ለመሄድ ትክክለኛው መንገድ የቱ ነው?

የካናዳ መንግስት በ National Occupational Classification መስፈርት መሠረትና በስኪልድ ኢሚግራንት ፕሮግራሙ በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ውስጥ ለ1 ነጥብ 45 ሚሊዮን ሙያተኞችን በTeer program/Training, Education, Experience and responsibility /ከ12ኛ ክፍል  ጀምሮ/ የእጅ ሙያተኞችን የካተተ የስራ ፈቃድ በመስጠት ወደ ካናዳ እንዲገቡ ይፈቅዳል፤/ የስኪልድ ኢምግራንት ፕሮግራም የሚመለከታቸው ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ያላቸው ዶክተሮች፤ኢንጂነሮች፤አካውንታት፤የማኔጅመንት ባለሙያዎች ሆቴል ማኔጀር፤ትራንስፖርት ማናጀር፤ ባንከርስ፤የፋይናንስ ማናጀር፤ ኮንስትራክሽን ማናጀርስ፤አርክቴክት፤ኢንፎርሜረሽን ቴክኖሎጂ፤ የጤና ባለሙያዎች፤ ነርሶች፤ የጥርስ ሐኪሞች፤የትምህርትባለሙያዎች መምህራንና  አስተዳደሪዎች ፤ሶፍትዌር ኢንጂነሮች፤ኮንሰልታንቶች፤ ጠበቆች፤ ፋርማሲስቶች፤የማርኬቲንግ ባሙያዎች፤ኬሚስቶች፤የደን ባለሙያዎች፤ የዳታ ሊስት አናሊስቶች፤ወዘተ የተግባረዕድ ሙያና ስልጠና  ያላቸው የላብራቶሪ ቴክኒሻኖች፤ቀለም ቀቢዎች፤የህንፃ ባለሙያዎች፤የጂፕሰም ባለሙያዎች፤ ኤሌክትሪሻንስ፤የቧንቧ ሰራተኞች፤የቤት ጥገና ሙያተኞች፤ ወዘተ / ይህንኑ ዕድል የተለያዩ የዓለማችን ሀገራት በተለይም እንደ ህንድና ናይጄሪያ ያሉ ሀገራት የተማረ የሰው ሃይላቸውን የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ የሀገራቸውን የስራ ፈላጊዎች ቁጥር ይቀንሳሉ፤የሀገራቸውንም ኢኮኖሚ ይደግፋሉ፤
ይህንኑ ጉዳይ መነሻ በማድረግ በካናዳ ታዋቂው የህግ ጠበቀና አማካሪ የሆኑት አቶ ተክለሚካኤል አበበ የካናዳ መንግስት ስለሚሰጠው የባለሙያዎች ቪዛና የስራ ዕድል በተመለከተ ፍላጎቱ ላላቸው ግለሰቦች ማብራሪያ ለመስጠት ሰሞኑን አዲስ አበባ ገብተዋል፤ በዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን የሚፈልጉ ሁሉ  መመዝገብ አለባቸው፤ ይህንን ፕሮግራም የሚያስተባብረው ድርጅታችን ቁም ነገር ሚዲያ ሲሆን ያለው ውስን ቦታ በመሆኑ አስቀድማችሁ እንድትመዘገቡ ይጋብዛል፤ ገለፃው የሚሰጥበትን ቀን ሰዓትና ቦታ በቅርቡ የምናሳውቅ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912421462 በስራ ሰዓት ብቻ መደወል ይቻላል፤
ስለ ፕሮግራሙ አይነትና መስፈርቶችን በተመለከተ ከዚህ በታች የተያያዘውን የካናዳ ኢምግሬሽን ድረገፅ https://www.canada.ca/en/services/immigration-citizenship.html ወይም አቶ ተክለሚካኤል አበበ በቅርቡ በናሁ ቴሌቪዥን ላይ የሰጡትን ቃለምልልስ አስቀድማችሁ እንድትመለከቱ ይመከራል፤

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe