የስራና ክህሎት ሚኒስቴር የሰለጠኑ ሠራተኞች ወደ ኩዌት መላክ መጀመሩን ገለፀ

ሚኒስቴሩ የዜጎችን መብት:ደህንነት እና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ የውጭ ሀገር የስራ ስሚሪት በማድረግ ላይ መሆኑን አስታውሷል። በዚህ ስዓትም የትምህርት ሙያን በሚጠይቁ እና የእጅ ሙያን የሚችሉ ዜጎችን ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመላክ እየተሰራ መሆኑን ገልጿል። ይህንን መሠረት አድርጎም የመዳረሻ ሀገራትን ለማስፋት በልዩ ትኩረት እየተሰራ እንደሆነ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ መንግስት ከኩዌት መንግስት ጋር የሰለጠነ የሰው ሃይልና የቤት ሠራተኞችን ለመላክ ከስምምነት መደረሱን አስታውቋል።//

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe