የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት በአፍሪካ ሕብረት ጊቢ ውስጥ ከቀናት በኋላ ይቆማል ተባለ

የአፍሪካ መሪዎችና ታላላቅ የዓለም ሰዎች በሚገኙበት ሥነሥርዓት ላይ የአፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ሃውልት ይቆማል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው፡፡ቃል አቀባዩ ነቢያት ጌታቸው ዛሬ እንደተናገሩት አፄ ኃይለሥላሴ ለአፍሪካ አንድነት እና ለአፍሪካ ሕብረት ለሰሩት ስራ መታሰቢያነት በህብረቱ ጊቢ በግልፅ በሚታይ ቦታ በ32ኛው የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ ወቅት ይተከላል ብለዋል፡፡ 32ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም በህብረቱ አዳራሽ ይከፈታል ተብሏል፡፡

Kumneger Media
Kumneger Media
Kumneger Media is a News and Entertainment Website & Channel. Kumneger Media in addition to News and Entertainment it is the hub of Politics, Movies, Drama, Music, Comedy, Documentary and More!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe