የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የክብር ዶክትሬት ድግሪ አበርክቷል

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እያካሄደ ባለው የምረቃ ስነስርዓት ፤ ለጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የክብር ዶክትሬት ድግሪ አበርክቷል።

ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የጋዜጠኝነት ተምሳሌት፣ የጋዜጠኝነት ለዛ ምልክት እና የባለታሪኮች ባለአደራ ናት ተብሏል።

በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው ለሆላንዳዊው ሄሪት ሆልት ላንድ በአትክልትና ፍራፍሬ ሰብል ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅኦ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe