የአራት ጊዜ የዓለም ዋንጫ አሸናፊዋ ጀርመን በጃፓን ተሸነፈች

 የዓለም ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዋን ከጃፓን ጋር ያደረገችው ጀርመን ሽንፈት አስተናግዳለች።
በጨዋታው ጀርመኖች በኤልካይ ጉንዶሀን በፍፁም ቅጣት ምት ባስቆጠራት ግብ አስቀድመው መምራት ቢችሉም ሁለቱ በጀርመን ቡንደሶሊጋ የሚጫወቱት ሬትሱ ዳኣን እና ታኩማ አሳኖ በሁለተኛው አጋማሽ አከታትለው ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።
በቀጣይ ጃፓን ከኮስታሪካ ሲጫወቱ የአራት ጊዜ የዓለም ዋንጫ አሸናፊዋ ጀርመን ከስፔን የሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe