የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እንደተናገሩት ሐምሌ 4/2012 በሚካሔደው የተማሪዎች ምርቃት በአዲስ አበባ የሚገኙ የማታ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ የ2ኛ እና 3ኛ ድግሪ ተማሪዎች ብቻ ይካተታሉ።
Read also: ኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክያት ከ139 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ባለይ የሚገመት…
በተያያዘ ዜና የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የኮቪድ-19 ወረርሽኝ እንዳበቃ የገጽ ለገጽ ትምህርታቸውን እንደሚቀጥሉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ይፋ አድርጓል።
የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ግን በበይነ መረብ ወይም ኦንላይን ተፈትነው ትምህርታቸውን የሚያጠናቀቁበት ሁኔታ ተቀምጧል ብሏል።