የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው “APEX” ምርጥ የመንገደኞች ምርጫ ሽልማት አሸናፊ ሆነ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው “APEX” የመንገደኞች ምርጫ “ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ”ሽልማት አሸናፊ ሆነ።
አየር መንገዳችን ሽልማቱን የተቀዳጀው በምርጥ የበረራ መስተንግዶ ዘርፍ ፣ በምርጥ የበረራ ላይ መዝናኛ ዘርፍ፣ በምርጥ የበረራ ላይ ምግብ እና መጠጥ ዘርፍ፣ በምርጥ የበረራ ላይ ምቾት ዘርፍ እንዲሁም በምርጥ የበረራ ላይ የገመድ ዓልባ ኢንተርኔት “Wi-Fi”አገልግሎት ዘርፍ ነው። ሽልማቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ዛሬ አየርላንድ ደብሊን ከተማ በተካሔደ የሽልማት አሰጣጥ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ተቀብለዋል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe