የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን አረፉ

የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን በሕክምና ሞያ፣ በሀገር ሽማግሌነት፣ በዕርዳታ አስተባባሪነት እና በዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባልነት ሀገራቸውን ያገለገሉ ነበሩ ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን በማረፋቸውን የተሰማቸውን ኀዘን ገልፀዋል።
ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸውና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መጽናናትንም ተመኝተዋል ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe