የጫት ወጪ ንግድ ማሽቆልቆሉ ተነገረ

የጉምሩክ ኮሚሽን ስለጫት ተሰብስቦ መክሯል;ስለጫት የሚጨነቁት ቃሚዎች ብቻ ሳይሆኑ ሀገርም ናት

በመድረክ የጫት የውጪ ንግድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣቱ ተገልጧል።

በኮሚሽኑ የህግ ተገዢነት ዘርፍ ም/ኮሚሽነር የሆኑት አቶ ሙሉጌታ በየነ ባቀረቡት ፁሁፍ በጫት ወጪ ንግድ ቀደም ሲል በሀገር ደረጃ በቀን  96 ሺ ኪሎ ግራም የጫት ምርት ለውጭ ይላክ እንደነበረ እና በአሁኑ ወቅት በቀን 12  ሺ ኪሎ ግራም ብቻ እየተላከ መሆኑን እና በ2015 በጀት ዓመት በ10 ወራት 1.2 ቢሊዮን የሚገመት የጫት ምርት ከሃገር ውስጥ በህገ ወጥ ሊወጣ ሲል በቁጥር ስር መዋሉንም ተናግረዋል።

የጫት የውጪ ንግድ እንዲያሽቆለቁል ካደረጉ ምክንያቶች መካከል የጫት ንግድ ህጋዊ ምርቱ ላይ የሚፈፀመው የንግድ ማጭበርበር መስፋፋት በዋንኛነት ተጠቃሽ ናቸው ተብሏል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe