ደቡብ ኮሪያ በ10 ሺዎች የሚቆጠር የጦር ሀይል ክፈተት እንዳጋጠማት ተነገረ

ደቡብ ኮሪያ በ10 ሺዎች የሚቆጠር የጦር ሀይል ክፈተት አጋጥሟታል ተባለ። ደቡብ ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር የጋራ የጦር ልምምድ እያደረገችበት ባለበት በዚህ ስዓት የውልደት ምጣኔ በመቀነሱ ምክንያት የወታደር ቁጥር ዝቅ እንዲል አድርጎታል።

ደቡብ ኮሪያ በዓለማችን ትልቅ የጦር አቅም ካላቸው አገራት በአምስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ይህ ሆኖ እያለ በዚህ ወቅት አገሪቱ በሙሉ አቅሟ ዝግጁ ሆና ለመታየት ተጨማሪ 50ሺ ወታደር እንደሚያስፈልጋት ተነግሯል።

በ2005 ደቡብ ኮሪያ 690ሺ ወታደር የነበራት ሲሆን፤አሁን ይህ ቁጥር ወደ 450ሺ ዝቅ ብሏል። ባለፉት ስድስት ዓመት ብቻ 20 ዓመት የሆናቸው ዜጎቿ ቁጥር በ35% ወርዷል። ደቡብ ኮሪያ ዝቅተኛ የውልደት መጠን ካለባቸው የዓለም አገራት ቀዳሚዋ ስትሆን ለዚህ ደግሞ ከፍተኛ የኑሮ ውድነት እና መንግስት ለወላድ እናቶች የሚሰጠው ድጋፍ ባለመኖሩ ነው።

የደቡብ ኮሪያ የመከላከያ በጀቷ ብቻ ከባላንጣዋ ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ በጀት ብልጫ ያለው ቢሆንም በወታደር ቁጥር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe