ዲሲ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ ተደረገ

ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተደረገዉ የተቃዉሞ ሰልፍ እንደታቀደዉ በኢትዮጵያዉያን ላይ እየደረሱ ያሉ ዘርፈ ብዙ በደሎች፣ግድያዋች፣ ማፈናቀሎች እንዲቆሙ፣ የመምህራንና የጤና ባለሙያወች ፍትሃዊ ጥያቄወች እንዲመለሱ፣ ሁሉም የህሊና እስረኞች እንዲፈቱ፣ የወያኔ/ኢህአዴግ ህገመንግስትና ከፋፋይ የፌዴራል አወቃቀር እንዲነሳ በመጠየቅና አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን መዲና መሆኖን በማስተጋባት ወዘተ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ተዘግቧል።

Kumneger Media
Kumneger Media
Kumneger Media is a News and Entertainment Website & Channel. Kumneger Media in addition to News and Entertainment it is the hub of Politics, Movies, Drama, Music, Comedy, Documentary and More!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe