ዳሸን ባንክ የ2023ቱ የኢስላሚክ ሪቴይል ባንኪንግ ሽልማት (IRBA) አሸናፊ ኾነ

ዳሸን ባንክ በማናማ ባህሬን በተከናወነ የሽልማት ሥነ ስርዓት የ2023ቱ የኢስላሚክ ሪቴይል ባንኪንግ ሽልማት (IRBA) አሸናፊ ኾነ።
የሽልማት ሥነ ስርዓቱ በአካውንቲንግና ኦዲቲንግ ኦርጋናይዜሽን ፎር ኢስላሚክ ኢንስቲትዩሽን እና ኢስላሚክ ዴቨሎፕመንት ባንክ በጥምረት ከሚያዘጋጁት ዓመታዊው የኢስላሚክ ባንኪንግና ፋይናንስ ጉባዔ አስቀድሞ የተከናወነ ነው።
ባንካችን እውቅናውን ሊያገኝ የቻለው በዘርፉ ላሳየው ጠንካራ ተቋማዊ አደረጃጀት እና የሸሪዐህ መርሆች ላይ ተመስርቶ በሚሰጠው እገልግሎት ነው።
ዳሸን ባንክ የሸሪዓህ አማካሪ ኮሚቴን ለገበያው በማስተዋወቅ ረገድ ፈር ቀዳጅ ሲሆን፣ የአካውንቲንግና ኦዲቲንግ ኦርጋናይዜሽን ፎር ኢስላሚክ ኦርጋናይዜሽንን ለመቀላቀል በኢትዮጵያ ቀዳሚው የፋይናንስ ተቋም ነው።
(ዳሸን ባንክ)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe