ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ በፎርብስ የዓመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፎርብስ የዓመቱ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ላይ 96ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
ትላንት ፎርብስ ባወጣው 100 የዓመቱ (2020) ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ነው ፕሬዘዳንቷ የተካተቱት።
በዝርዝሩ አንደኛ ደረጃ ላይ ያሉት የጀርመኗ መራሔተ መንግሥት አንግላ መርከል ናቸው።
በሦስተኛ ደረጃ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዘዳንት ሆነው የተመረጡት ካማላ ሃሪስ ይገኙበታል።
የኒው ዚላንዷ ጠቅላይ ሚንስትር ጀሲንዳ አርደን ደግሞ 32ኛ ናቸው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe