ፖፕ ፍራንሲስ ለኢትዮጲያዉያን የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ፣ለኢትዮጵያዊያን የ2014 አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ፡፡ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በመልክታቸዉ ለኢትዮጵያዊያን ያላቸዉን ክብር ገልጸዉ በኢትዮጵያ ባለዉ ግጭት ከፍተኛ የሆነ የሰብአዊ ቀዉስ እያስከተለ መሆኑን አንስተዉ በግጭቱ እየተጎዱ ያሉ ወገኖችንም አስበዋል፡፡

አክለዉም ለኢትዮጵያዊያን ባስተላለፉት መልክት የሰላም ጥሪያቸዉን ያቀረቡ ሲሆን በአዲሱ አመት ኢትዮጵያዊያን የተመኙትን ሰላም አግኝተው የወንድማማችነት እና የአንድነት ሕይወት የሚኖሩበት እንዲሆን እመኛለዉ ማለታቸዉ ተሰምቷል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe