በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የገቢዎች ሚኒስቴር ወደ አራት ቢሊዮን የሚደርስ ብር በታክስ ክርክር መሸነፉን ገለጸ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ አራት ቢሊዮን ብር በታክስ ክርክር ለግብር ከፋይ መወሰኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ሚኒስቴሩ በታክስ ክርክር የሚሸንፍበት ጊዜ መኖሩን ገልጾ፤በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3.9 ቢሊዮን ብር ለግብር ከፋዩ የተወሰነ ነው ብሏል፡፡

በተመሳሳይ በጀት ዓመት ወደ 2ሺ የሚደርሱ ግብር ከፋዮች ከስራ መውጣታቸወን የገለጸው ሚኒስቴሩ፤በአንጻሩ 13ሺ የሚደርሱ አዳዲስ ግብር ከፋይ ድርጅቶች ወደ ታክስ ስርዓት መግባታቸውን ገልጻል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe