በቻይና ግዙፍ የተባለ ለሲቪል አገልግሎት የሚውል ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተሰራ

በቻይና ግዙፍ የተባለ ለሲቪል አገልግሎት የሚውል / የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተሰርቶ የሙከራ በረራ መደረጉ ተሰምቷል።

ባለመንታ ሞተር የሆነው እና 2 ሜትሪክ ቶን መሸከም ይችላል የተባለው ይህ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ትላንት ነው  ሙከራ ያደረገው።

በሙከራ በረራው ድሮኑ ለ20 ደቂቃ በደቡብ ምዕራብ ሲቹዋን ግዛት መጓዙም ተነግሯል። ሁሉ ነገሩ የተሳካ እንደሆነ ተሰምቷል።

ድሮኑን የሰራው ‘ ሲቹዋን ቴንግደን ሳይ-ቴክ ኢኖቬሽን ኩባንያ ‘ ነው እንደሆነ ከሲጂቲኤን የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ቻይና በዓለም ላይ ከፍተኛ የሰው አልባ አውሮፕለን (ድሮን) ሰሪ ሀገር ናት።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe