በኢትዮጵያ በዓመት ከ2ሺ700 በላይ ሰዎች በራቢስ በሽታ ይሞታሉ ተባለ

የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በሀገር ደረጃ ከ2ሺ700 በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ምክንያት ህይወታቸው ያልፋል ብሏል፡፡ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በከተማዋ ከ250ሺ እስከ 300ሺ የሚደርሱ ውሻዎች አሉ ያለ ሲሆን፤ከእነዚህ ውስጥ 70 በመቶ የሚሆኑት ግን ባለቤት የሌላቸው ናቸው ብሏል፡፡

በበሽታው የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ የመጣው በበሽታው የተጠቁ ሰዎች በባህላዊ ህክምና መተማመናቸው እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡//

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe