በዋና ከተማዋ እሁድ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው አደገኛ ጎርፍ ሳቢያ ከ30 በላይ ሰዎች ህይወት ሲቀጠፍ፤በርካታ መኖሪያ ቤቶችም ከጥቅም ውጭ ሆነዋል፡፡
መንግስት ሁኔታውን ለመቆጣጠር መጣሩን እየተገለጸ ባለበጽ ስዓት ዜጎች በመንግስት በኩል አፋጣኝ ምላሽ ባለመሰጠቱ ነው ጉዳቱ የከፋ የሆነው በማለት ወቅሰዋል፡፡
የሀገሪቱ ምስራቃዊ ከፍል በኤም 23 አማጺ ቡድን እየተፈተነችበት ባለው ስዓት ይህ የተፈጥሮ አደጋ መከሰቱ የወደሙ መሠረተ ልማቶችን ለመፀገን፡የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት ፈታኝ ያደርገዋል ተብሏል፡፡

