አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ  ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡
በዚሁ መሠረት ቦርዱ፦
1. ለፕሮፌሰር ዮናስ ጨቡዴ
2. ለፕሮፌሰር አህመድ ሙስጠፋ
3. ለፕሮፌሰር ኑርልኝ ተፈራ
4. ለፕሮፌሰር አምቢሳ ቀነዓ
5. ለፕሮፌሰር ፈቃዱ ጋሻው
6. ለፕሮፌሰር አበባው ይርጋ እና
7. ለፕሮፌሰር ታደሰ በሪሶ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡
በተጨማሪም ቦርዱ፦
1. ለፕሮፈሰር ሚሊያርድ ደርበው
2. ለፕሮፌሰር አታላይ ዓለም እና
3. ለፕሮፌሰር ቴዎድሮስ ሰለሞን የኢሜሪተስ ፕሮፌሰርነት ደረጃ መስጠቱን የዩኒቨርሲቲው የውጭ ግንኙነት፣ ትብብርና ኮሚዩኒኬሽን የላከው መረጃ ያመለክታል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe