ኤርትራ የሓኒሽ ደሴትን ለሁቲዎች ለቃ መውጣቷ ተገረ

በ1990ዎቹ አጋማሽ በኤርትራ እና በየመን መካከል ለተከሰተው የሃይል ግጭት ምክንያት ሆና በኤርትራ ቁጥጥር ስር የነበረችውን የሓኒሽ ደሴት (Hanish Islands) የሁቲ ታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸው ተገለፀ።

ከስፍራው የወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ፣ ወደ ደሴቲቱ ያመሩት የሁቲ ታጣቂዎች ምንም አይነት የተኩስ ልውውጥ ሳይደረግ ደሴቲቱን የተቆጣጠሩ ሲሆን፣ የኤርትራ ሰራዊት አባላትም አካባቢውን አስረክበው መውጣታቸው ታውቋል።ኤርትራ ከ1,500 ኪሎሜትር በላይ የሚሸፍን ረጅም የባህር ወሰን (Coastline) ይዛ ትገኛለች።
#WasuMohammed

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe