የጅማ ሆስፒታል ነርስ የሆነው ዮናታን ደምሴ በ4/11/2017 ዓ.ም አሚና ዳውድ የተባለች ታካሚ ከነበረች ላይ እርዳታ የሚሰጥ በማስመሰል 8 ግራም የሚመዝን የአንገት ወርቅ አውልቆ ይወስዳል።
የሟች ቤተሰብ ሬሳውን ወስዶ ሲመለከት የአንገት ሃብሏ የለም። ለፖሊስ በማመልከታቸው በተደረገ ምርመራ ተከሳሽ ወርቁን በመውሰድ በ50ሺህ ብር መሸጡን ያምናል።
የጅማ ከተማ ፍርድ ቤትም በተከሳሽ ላይ የአንድ አመት ከሁለት ወር ቅጣት አስተላልፏል

