ከአንድ ታካሚ አንጀት ውስጥ ከ110 በላይ ብረታ ብረቶች ማውጣት ተቻለ

በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከአንድ የ46 ዓመት ጎልማሳ ታካሚ ከ110 በላይ ብረታ ብረቶች ማውጣት መቻሉ ተገለጸ፡፡

ከሦስት ሠዓታት በላይ በፈጀ የአንጀት ቀዶ ሕክምና ከታካሚው እንደ ቁልፍ፣ ሚስማር እና ብሎን ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች መውጣታቸውን የሆስፒታሉ መረጃ አመላክቷል፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትስስር ይፍጠሩ

325,851FansLike
49,039FollowersFollow
13,194SubscribersSubscribe