በሶሪያ መሪዎቸ ታሪክ ከበርካታ አስርት ዓመታት በኋላ ዋይት ሐውስን የሚጎበኙ የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ይሆናሉም ተብሏል፡፡
ሰኞ ወደ ዋይት ሐውስ የሚያቀኑ ፕሬዝዳንት አልጅላኒ ያለፈው ግንቦት ላይ ትራምፕን በሳውዲአረቢያ ማግኘታቸው ይታወቃል፡፡
ፕሬዝዳንት አልሻራ ወደ ዋይት ሐውስ የሚያመሩት በሶሪያ ዳግም ግንባታ ላይ ከትራምፕ ጋር ለመወያየት ነው፡፡
አሜሪካ ከበሽር አል አሳድ መንግስት ጋር ጥሩ የሚባል ግንኙነት የነበራት አይደለችም፡፡//

