የቅዱስ ጊዮርጊስ በግንባር እየተዋደቀ ላለው የሰራዊት አባል ልጆች መማሪያ የሚሆን 50ሺ ደብተሮችን ፣5ሺ እስክርቢቶና 5ሺ እርሳሶችን አበረከተ::
ቅዱስ ጊዮርጊስ በራሱ ተነሳሽነት ለሰራዊቱ ድጋፍ በማድረግ ከፍተኛ ምስጋና እናቀርባለን አሉ የመከላከያ ሚነስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ ማርታ ልዉጂ ምስጋና አቅርበዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር በቀጣይ ሳምንትም ወደ ማይካድራ በመጓዝ ለችግር ለተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ወገናዊ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል።

